ይገኛል
4 መኪኖች
30.000ብር
27.000ብር
Lamborghini Urus 2021
340.000ብር
305.700ብር
Bentley Flying Spur
ይገኛል
10 መኪኖች
የፍለጋ ዝርዝር
ጥያቄዎች አሉዎት? ዛሬ ይደውሉ!
09 31 46 06 41
እዚህ ሚያዩት መኪኖች ሁሉንም መስፈርቶች በማሟላት ሙሉ በሙሉ ተመዝግበው የተሟላ ዶክመንት እንዳላቸው የተረጋገጡ ስለሆኑ ከሀሳብ ነፆ ሆነው ይሸምቱ። መኪናዎን በአደራ ተረክበን ያሉበት ቦታ እናደርሳለን።
መኪናዎ ምንያህል ዋጋ አለው? ለሽያጭ ያቀረቡት ተሽከርካሪ ፍጹም ምርጡን ዋጋ ይቀበሉ። ሁሉንም የወረቀት ስራዎች እንዲያሟሉ እገዛ እንሰጣለን. ቀጠሮዎን ዛሬ ያስይዙ!
በመኪና ጫረታ የተመረጡ
ሁሉምን ልዩ መኪኖች ይመልከቱ
30.000ብር
27.000ብር
Lamborghini Urus 2021
Special
27.000ብር
25.500ብር
BMW M5
340.000ብር
305.700ብር
Bentley Flying spur
35.000ብር
34.000ብር
Chevrolet Suburban 2021
21.000ብር
20.000ብር
Hyundai 2022 Tucson
21.000ብር
20.500ብር
Honda Accord 2021
Special
39.600ብር
35.000ብር
2016 Mercedes-Benz C-Class C300 4MA …
ገንዘብን ለመቆጠብ የፋይናንስ መፍትሄዎችን የሚያገኙበትን እና ከጭንቀት ነፃ የሆነ የፋይናንስ አገልግሎት መፍትሄዎችን እንዲያገኙ እንረዳዎታለን።
በጠንካሬ ከምናቃቸው ታዋቂ ተሽከርካሪዎች ምርጫ እንደ ቶዮታ አንስቶ ፣ ቅንጡ መኪኖች እንደ ቢ ኤም ደብሊው እንዲሁም የእስፓርት መኪኖች እንደ ፎርድ የመሳሰሉ ተሽከርካሪዎች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
በየቀኑ ከ 10 በላይ አዳዲስ መኪኖች እና365 ቀን አገልግሎት በድረገፆችን ላይ ያገኛሉ ፣ በተጨማሪም በሺዎች በሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ማህበረሰብ የታመነ ድርጅት ነው።
መኪኖችን ከማቅረብ በተጨማሪ በቀላሉ እንዴት አድርገው መኪናዎን በጥሩ ይዞታ ይዘው መቆየት እንደሚችሉ ሙሉ መረጃ ከኛ ያገኛሉ። በተጨማሪም አስፈላጊ በሆነ ሰአት የጥገና ቦታ መጠቆም እና የተለያዩ እስፔር ፓርት እቃዎችን ግዢ ድጋፍ እንሰጣለን።
በማንኛውም የመኪና ግዢ ወይም የተሸከርካሪ ባለቤትነት ልምድ ለመርዳት ልዩ ባለሙያተኞች ባሉበት፣ መኪና ጫረታ በኢትዮፕያ ለሚኖሩ ደንበኞች፣የቅንጦት መኪኖችን እና ሸማቾች የፋይናንስ አማራጭ አገልግሎት እንዲያገኙ ሙሉ መረጃ ያቀርባል። መኪና ጫረታ ብቸኛው የእውነተኛ የመኪና መረጃ ምንጭ እንደሚሆኖ እናምናለን!