መኪናዎ ምንያህል ዋጋ እንዳለው ያቃሉ? ለሽያጭ ያቀረቡት ተሽከርካሪ ፍጹም ምርጡን ዋጋ ይቀበሉ። ሁሉንም የወረቀት ስራዎች እኛ እንይዛለን. ቀጠሮዎን ዛሬ ያስይዙ!
ዛሬ ድረ-ገጻችንን ለመጎብኘት ጊዜ ስለወሰዱ እናመሰግናለን። ግባችን የኛን አዲስ እና ያገለገሉ መኪኖች በኦንላይን ጉብኝት ልንሰጦ ነው፣እንዲሁም በምቾት የዋጋ ተመን እንዲያገኙ እና፣ የአገልግሎት ቀጠሮ እንዲይዙ ወይም ለገንዘብ ድጋፍ እንድታመልክቱ ቀላሉን መንገድ ማበጀት ነው። የሚመኙት መኪና ፍለጋ በከፍተኛ ተስፋዎች የተሞላ ነው. በመኪና ጫረታ ግን ሁሉም ቀላል ይሆናል!
በመንገድ ላይ ደህንነትዎን ለመጠበቅ መኪናዎን ይጠግኑ
አዲስ መኪናም ይሁን ያገለገለ መኪና ይዞታውን በጥሩ መንገድ ይዞ ለማቆየት በተለያዩ ግዜያት አስፈላጊውን ክትትል እና ጥገና ሊደረግለት ይገባል። የ መኪና ጫረታ ብሎግ አስፈላጊውን መረጃ ለደንበኞቻችን በየቀኑ ያቀርባል። በተጨማሪም ነፆ የማማከር እና የእቃ አቅርቦት አገልግሎቶችን ባሉበት ሆነው እንዲያገኙ መረጃ ያቀርባል።
ሰፊ የመኪና አገልግሎቶችን እንዴት እንደምንይዝ እናውቃለን።
የረጅም ግዜ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተደራጀ አገልግሎት ስለምንሰጥ ስለተለያዮ መኪኖች ሚፈልጉትን የባለሙያም ይሁን የእቃ ወይም እስፔር ፓርት አይነት እና የጥገና አገልግሎት ቦታዎችን ሙሉ መረጃ በድርጅታችን ባለሙያዎች ድጋፍ ማግኘት ይችላሉ። ከርሶ ሚጠበቀው የደንበኛ መስተንግዶ አገልግሎቱን ተጠቅሞ ከኛ ጋር መገናኘት ብቻ ነው።
ከኛ ጋር ለመገናኘት ከስር ባለው መረጃ ተጠቅመው በቀላሉ ሊያገኙን ይችላሉ።
ስልክ09 31 46 06 41ኢሜል[email protected]