በአሁኑ ጊዜ ነፃ ማስታወቂያ እየገነቡ ነው።.
በ * ምልክት የተደረገባቸው ቦታዎች አስፈላጊ መስኮች ናቸው።
ምስልች ጥራታቸው የጠበቁ እና ለእይታ ግልፅ የሆነ ምስል ለማስቀመጥ እንዲረዳዎ በቂ ብርሀን ባለበት ቦታ ላይ የመኪኖችን ምስል ቢያነሱ ይመከራል። ጥራታቸው ያልጠበቁ ወይም ብዙ ኤዲቲንግ የተደረገባቸው ምስሎች ውድቅ ስለሚደረጉ በተቻለ መጠን ትክክለኛ የመኪናውን ይዞታ ሚያሳይ ምስሎችን እንድታስገቡ ይመከራል። ይህን መረጃ በመተላለፍ በተደጋጋሚ አሳሳች ምስል ማለትም መኪናው በፊት የነበረበትን ይዞታ ፎቶ ማስቀመጥ ፣ በተለያዩ ፎቶ ኤዲትንግ ሶፍትዌሮች የተቀናበሩ ምስሎች ማስቀመጥ ፣ እና ጭራሽ ለገብያ ካቀረቡት መኪና ጋር የማይገናይ ምስሎችን ማስቀመጥ አካውንቶን ሊያሳግደው ይችላል። በመሆኑም ይህን መመርያ በመረዳት ተገቢውን እና እውነተኛ ምስል ብቻ እንዲያስገቡ እናሳስባለን። በተጨማሪም አንድ ፎቶ የይዘት መጠን ከ 4 ሜጋባይት መብለጥ የለበትም።
ጠቃሚ ቪዲዮዎቹ ከሌሉዎት አይጨነቁ። የማስታወቂያ ማስተዳደርያ" ገፅ ተጠቅመው ማስታወቂያህዎን ካጠናቀቁ በኋላ ዳግም ማከል ወይም ማደስ ትችላላችሁ።
የተሽከርካሪዎን መረጃ እና ማይል ርቀት በአካባቢዎ ካሉ ሻጮች እና ሻጮች ከሚሸጡ ተመሳሳይ ተሽከርካሪዎች ጋር በማነፃፀር ተወዳዳሪ ዋጋን ይወስኑ። ከዚያ የተሽከርካሪዎን ዋጋ ተመን ተገቢ ክልል ውስጥ መሆኑን ያስቡበት። የተሽከርካሪዎን ምርጥ ባህሪያት ለማጉላት የሻጭ አስተያየቶችን እና ፎቶዎችን ማቅረብዎን እርግጠኛ ይሁኑ፣ በተለይ የጥሪ ዋጋ ከአማካይ በላይ ከሆነ መረጃዎችን በብዛት ማቅረብ አይርሱ።
Your reached the limit of ads. Please upgrade your plan.
Enter the destination URL
Or link to existing content